ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቀማሉ
Labels
ለቤተ መጻሕፍቶዎ
(2)
ምልከታዎቼ
(45)
ቅንጭብጭብ
(22)
ተግሣጻትና ጸሎታት
(26)
ኦርቶዶክሳዊ ጽንሰ ሃሳቦች
(78)
ከቅዱሳን አባቶች ማዕድ
(41)
ኪን መንፈሳዊ
(20)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብና ከንባቡ ለወጡ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
(6)
Thursday, December 5, 2019
ተዋሕዶ ይቺ ናት
የጌታችን
ጸያሔ
ፍኖት
(
መንገድ
ጠራጊ
)
፣
ለቃል
ድምፁ
የሆነው
ዮሐንስ
መጥምቅ፡
- “
መንግሥተ
ሰማያት
ቀርባለችና
ንስሐ
ግቡ
”
በማለት
የቅድስት
ድንግል
እናታችን
ምሳሌ
በሆነች
በንስሐ
ማኅፀን
ተወልደን
“
መንግሥተ
ሰማያት
”
ወደ
ተባለች
የጌታ
አካሉ
እንገባ
ዘንድ
ሰበከን፡፡
ለጌታ
ድምፁ
የሆንኽ
ቅዱስ
ዮሐንስ
ሆይ
!
ለአንተ
በጊዜው
ያልተፈጸመልህን
ለእኛ
የሰበክውን
ይህን
ድንቅ
ዜና
ይዘህ
ስለመጣኽልን
ፍጹም
ደስ
አለን፡፡
ይልቁኑ
የኃጢአት
ሥርየትን
የመስጠት
ስልጣን
ያለው
እርሱ
ጌታችን
“
መንግሥተ
ሰማያት
ወደሆነች
ሰውነቴ
በጥምቀቴ
ባርኬ
በሰጠኋችሁ
ጥምቀት
ከጎኔ
በፈሰሰው
ውኃ
ነጽታችሁ
ከጎኔም
የፈሰሰውን
ደሜን
ተቀብላችሁ
በጦር
በተዋጋው
ጎኔ
ሽንቁር
ዓለማችሁ
ወደ
ሆነው
ወደዚህ
መለኮታዊ
አካሌ
ግቡ
እያለ
ሰበከን፡፡
Read more »
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)