ጸሎት ዘቅዱስ ኤፍሬም (በዐቢይ ጾም የሚጸለይ)
“የሕይወቴ ገዢ የሆንክ ጌታዬ ሆይ! ከስልቹነትና ከተስፋ መቁረጥ መንፈስ
እንዲሁም ከንቱ ከሆነ ልፍለፋ ጠብቀኝ፡፡ ከዚህ ይልቅ መንፈሳዊ ሙላትን
፣ ትሕትናን ፣ ትእግሥትን ፣ ፍቅርን አድለኝ፡፡ ንጉሤና አምላኬ ሆይ በወንድሜ ላይ በከንቱ ከመፍረድ ተከልክዬ የራሴን ኃጢአት ብቻ የማስተውልበትን
ጸጋህን አድለኝ፡፡ ለአንተ ክብር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን !!
አሜን
ReplyDelete